...

እያንዳንዳችን የምንጥላት ጠጠር ተደምራ የተሻለ ለውጥ ታመጣለች፡፡

...

የትምህርት ቤቶቻችንን መሠረተ-ልማት በማሻሻል ትውልድ እንገንባ!

...

እኔ የሀገሬ ተረካቢ ነኝ፤ የተሻለ ትምህርት ቤት ይገባኛል!

...

የተማርንበትን ትምህርት ቤት በጋራ እንገንባ!

...

Building a school is building a Nation!

ስለፖርታሉ

  • በአጠቃላይ ትምህርት ዘርፍ ከ50 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከ86% በላይ የአንደኛና የመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች እና ከ71% በላይ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ከደረጃ በታች የሆኑ፣ አስፈላጊ የሆኑ መሠረተ-ልማት የሌላቸውና ለመማር ማስተማር ሂደቱ ምቹ የሆኑ አይደሉም፡፡ እነዚህን ትምህርት ቤቶች በመንግሥት አቅም ብቻ ለማሻሻል የሚቻል አይደለም፡፡
  • በመሆኑም የትምህርት ቤቶችን መሠረተ-ልማት ለማሻሻል ለሚካሄደው የሕዝብ ንቅናቄ በየደረጃው ያለው ማህበረሰብ፣ ባለሀብቶች፣ ታወቂ ግለሰቦች፣ የቀድሞ ተማሪዎች፣ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ ወዘተ. የትምህርት ቤቶችን ችግር በማየት በቀጥታ እገዛ እንዲያደርጉ ለማመቻቸት እንዲቻል ይህ ፖርታል ተዘጋጅቷል፡፡
Read more

ትምህርት ቤትን መገንባት ሀገርን መገንባት ነው !

አዲስ የኢትዮጵያ የትምህርት ቤት ዲዛይን